hakan erkanhakan erkan  ሱልጣን ሄር - የፀጉር ንቅለ-ተከላ - የአይቮሪ ኮስት የፀጉር ሽግግር

የእኛ አገልግሎቶች

Sultan Hair

የእኛ አገልግሎቶች

አሁን እንደ ሱልጣን ፀጉር የምንሰጥዎትን አገልግሎት ይመልከቱ።

ሕክምና እና የእንክብካቤ ኪት

ከፀጉር ንቅለ-ተከላ ቀዶ ጥገና በኋላ ለታካሚዎቻችን የሕክምና እንክብካቤ ፤ የሻምፑ ኪቶች ፤ በሚቀጥሉት 6 ወራት ውስጥ የሚጠቀሙባቸውን የሕክምና ዘዴዎች እና የአጠቃቀም አስፈላጊነት መመሪያዎችን በመስጠት እንሰራለን. ይህን በማድረጋችን ታካሚዎቻችን የተሻለ ውጤት እንዲያገኙ ያስችላል።

የመጓጓዣ አገልግሎት

የትራንስፖርት አገልግሎትን የሚጠቀሙ ታካሚዎቻችን በሙሉ ከሚቆዩበት ሆቴላቸው ወደ ሆስፒታል የነፃ የማጓጓዝ አገልግሎት እንሰጣልን። እንዲሁም ከውጭ ለሚመጡ እንግዶቻችን ከኤርፖርት ወደ ሆቴላቸው በግል መኪና የማስተላልፍ አገልግሎትም እንሰጣልን።

የትርጉም አገልግሎት

ለፀጉር ንቅለ-ተከላ ከውጪ ለሚመጡ ታካሚዎች የአፍ መፍቻ ቋንቋቸውን በሚናገሩ ቡድኖቻችን የትርጉም አገልግሎት እንዲያገኙ እናደርጋለን። ለታካሚዎቻችን ለመጀመሪያ ጊዜ ከመጡበት ጊዜ ጀምሮ ወደ ሀገራቸው እስኪመለሱ ድረስ 7\24 ለጥያቄዎቻቸው እና አስተያየቶቻቸው የትርጉም አገልግሎት እንሰጣለን ።

የመጠለያ አገልግሎቶች

የእኛን የመጠለያ\የምኖሪያ አገልግሎት አማራጮቻችንን ለመጠቀም ለሚፈልጉ ታካሚዎች፣ በኢስታንቡል በጣም ታዋቂ የቱሪስት አካባቢዎች ውስጥ በሚገኙ ባለ 5 ኮከብ የቅንጦት ሆቴሎች ውስጥ የቆያ አገልግሎት እንሰጣለን ።

ማማከር እና ህክምና

ፕሮፌሽናል ቡድናችን ለታካሚዎቻችን ወደ ቱርክ ከመምጣታቸው በፊት እና በኃላ ስለ ህክምናው እንዲሁም በቱርክ ስለሚቆዩበት ጊዜ ዝርዝር መረጃ ይሰጣል።

የዕድሜ ልክ ዋስትና

በዶክተሮቻችን እና በዳይሬክተሮች ቦርድ የተፈረመ የዕድሜ ልክ የፀጉር ንቅለ-ተከላ ዋስትና የምስክር ወረቀት እናዝጋጃለን። ይህ የምስክር ወረቀት ከፀጉር ንቅለ-ተከላ በኋላ ለሁሉም ታካሚዎቻችን ይሰጣል.

20+

የዓመታት ልምድ

4

ጤና ጣቢያዎች

40+

ዶክተሮች እና ሰራተኞች

60+

አገልግሎት የሚሰጡ ሀገራት

ስልክ ቁጥርዎን ይተዉት።

እንጠራሃለን።



ስለ እኛ

Sultan Hair

ሱልጣን ሄር በጤናው ዘርፍ የ20 አመት ልምድ እንዲሁም በአለም አቀፍ 10 አመት ልምድ ያካበተው Sultan Hair፤ ከውጪ ለህክምና ወደ ቱርክ የመጡ በሺዎች የሚቆጠሩ ታካሚዎችን አገልግሏል። ድርጅታችን ትክክለኛ የህክምናን አገልግሎትን ከትክክለኛ ስፔሻሊስቶች ጋር በማጣመር እንደየ አገልግሎቱ በተመጣጣኝ ዋጋ በሁሉም የጤና ዘርፎች ለማቅረብ ሁሌም በትጋት እየሰራ ይገኛል።

እንዲሁም ከተለያዩ የአለም ክፍሎች እኛን መርጠው፣ ስለ ህመማቸው ወይም ሊያማክሩት ስለሚፈልጓቸው የጤና ጥያቄዎች በቢሮዎቻችን ወይም በተወካዮቻችን በኩል በቀጥታ ለሚደርሱን ታካሚዎቻችን አስፈላጊውን ትብብር በማቅረብ ሁሌም ከጎን ቆመን እንገኛለን።

image
Türkçe
Türkçe
Türkçe
Türkçe
Türkçe
Türkçe
Türkçe
Türkçe
ይደውሉልን
WhatsApp