የዓመታት ልምድ
ጤና ጣቢያዎች
ዶክተሮች እና ሰራተኞች
አገልግሎት የሚሰጡ ሀገራት
አሁን እንደ ሱልጣን ፀጉር የምንሰጥዎትን አገልግሎት ይመልከቱ።
ከፀጉር ንቅለ-ተከላ ቀዶ ጥገና በኋላ ለታካሚዎቻችን የሕክምና እንክብካቤ ፤ የሻምፑ ኪቶች ፤ በሚቀጥሉት 6 ወራት ውስጥ የሚጠቀሙባቸውን የሕክምና ዘዴዎች እና የአጠቃቀም አስፈላጊነት መመሪያዎችን በመስጠት እንሰራለን. ይህን በማድረጋችን ታካሚዎቻችን የተሻለ ውጤት እንዲያገኙ ያስችላል።
የትራንስፖርት አገልግሎትን የሚጠቀሙ ታካሚዎቻችን በሙሉ ከሚቆዩበት ሆቴላቸው ወደ ሆስፒታል የነፃ የማጓጓዝ አገልግሎት እንሰጣልን። እንዲሁም ከውጭ ለሚመጡ እንግዶቻችን ከኤርፖርት ወደ ሆቴላቸው በግል መኪና የማስተላልፍ አገልግሎትም እንሰጣልን።
ለፀጉር ንቅለ-ተከላ ከውጪ ለሚመጡ ታካሚዎች የአፍ መፍቻ ቋንቋቸውን በሚናገሩ ቡድኖቻችን የትርጉም አገልግሎት እንዲያገኙ እናደርጋለን። ለታካሚዎቻችን ለመጀመሪያ ጊዜ ከመጡበት ጊዜ ጀምሮ ወደ ሀገራቸው እስኪመለሱ ድረስ 7\24 ለጥያቄዎቻቸው እና አስተያየቶቻቸው የትርጉም አገልግሎት እንሰጣለን ።
የእኛን የመጠለያ\የምኖሪያ አገልግሎት አማራጮቻችንን ለመጠቀም ለሚፈልጉ ታካሚዎች፣ በኢስታንቡል በጣም ታዋቂ የቱሪስት አካባቢዎች ውስጥ በሚገኙ ባለ 5 ኮከብ የቅንጦት ሆቴሎች ውስጥ የቆያ አገልግሎት እንሰጣለን ።
ፕሮፌሽናል ቡድናችን ለታካሚዎቻችን ወደ ቱርክ ከመምጣታቸው በፊት እና በኃላ ስለ ህክምናው እንዲሁም በቱርክ ስለሚቆዩበት ጊዜ ዝርዝር መረጃ ይሰጣል።
በዶክተሮቻችን እና በዳይሬክተሮች ቦርድ የተፈረመ የዕድሜ ልክ የፀጉር ንቅለ-ተከላ ዋስትና የምስክር ወረቀት እናዝጋጃለን። ይህ የምስክር ወረቀት ከፀጉር ንቅለ-ተከላ በኋላ ለሁሉም ታካሚዎቻችን ይሰጣል.
Copyright © 2022 Sultan Hair. All Rights Reserved.