ሱልጣን ሄር - የፀጉር ንቅለ-ተከላ - የአይቮሪ ኮስት የፀጉር ሽግግር

ሜሶቴራፒ

image

የፀጉር ሜሶቴራፒ ምንድን ነው?

ፀጉራቸው በፍጥነት እየሳሳ መሆኑን የተገነዘቡ ወንዶች ወይም ሴቶች ፀጉራቸውን በዚህ ዘዴ በመመገብ ጤናማ ፀጉር ሊኖራቸው ይችላል። ሜሶቴራፒ፤ ማይክሮኢንጀክሽንን በአነስተኛ መጠን የተሸከሙ ጥቃቅን መርፌዎችን በመጠቀም በራስ ቅል ከመካከለኛው ክፍል ላይ የሚደረግ ቲራፒ ነው።

በማይክሮኢንጀክሽን አማካኝነት የቆዳው ተግባራዊ ሽፋን የሆነው ደርሚስ የሚባለው ክፍል እንዲነቃቃ በማድረግ ለፀጉር እድግት የሚያስፈልጉትን ማዕድናት, "oligoelements", ቫይታሚኖች እና "regulators" ወደ ቲሹ እንዲሰጡ ያስችላል። ይህ ቲራፒ ለሁሉም ሰው (በሁሉም እድሜ እና ፆታ) ሊከናወን ይችላል።

የፀጉር ሜሶቴራፒ ጥቅሞች ምንድ ናቸው?

የፀጉር ሜሶቴራፒ ዘዴ እዛው በጸጉር ላይ የሚተገበር ሲሆን ከፍተኛ ጥራት ያለው ውጤት ያስገኛል። በፀጉር መርገፍ የተጠቃን አካባቢ ለማነቃቃት ቲራፒ በሚሰጥበት ጊዜ ሌሎች በአካባቢው የሚግኙ የፀጉር ፎሊኪሎች በዚህ መተግበሪያ ላይ አዎንታዊ ተጽእኖ ይኖራቸዋል። በአብዛኛዎቹ አፕሊኬሽኖች ሰዎች በመጀመሪያዎቹ ጊዜያት የፀጉራቸውን አወንታዊ እድገት ያስተውላሉ።

በዚህ ዘዴ የታከሙ ወንድ እና ሴት ህክምናው ጠቃሚ እንደሆነ እና የፀጉር መርገፍ እንደቆመ መገንዘብ ችለዋል። ይህ ዘዴ የፀጉር ፎሊክሎችን በማነቃቃት እና የሚያስፈልጋቸውን ማዕድናት እና ቫይታሚኖች እንዲአገኙ በማድረግ እንደገና ጤናማ እንዲሆኑ ያገዛል።

በዚህ ምክንያት ከሞላ ጎደል ሁሉም የራስ ቆዳ እና ፀጉር ነክ ችግሮችን ለመቅረፍ እንደ ውጤታማ ህክምና መንገድ ይቆጠራል። በጭንቅላት ውስጥ የደም ዝውውርን ለመጨመር እንዲሁም የቪታሚን ድጋፍ ለመስጠት ሲባል ልዩ ኮክቴል ውህድ ጥቅም ላይ የሚውል ሲሆን ይህም ፀጉርዎን እንደገና ለማሳደግ እና የፀጉር ቁጥርዎን ለመጨመር ውጤታማ ይሆናል.

የፀጉር ሜሶቴራፒ ፀጉርን ለማሳደግ ይረዳል?

በዚህ ዘዴ የሚታከሙ ሁሉም ወንዶች እና ሴቶች የፀጉር መርገፍ እንደቆሙ ማየት ችለዋል። በጭንቅላት ውስጥ ላይ የሚደረገው ልዩ ኮክቴል ውህድ የደም ዝውውርን በመጨመር የቫይታሚን ድጋፍ ይሰጣል። የተሻለ የደም ዝውውር ደግሞ ፀጉርዎን እንደገና እንዲያሳድጉ እና የፀጉር ብዛትዎን እንዲጨምሩ ይረዳዎታል። ሜሶቴራፒ በወንዶች እና በሴቶች ላይ ፀጉርን እንደገና እንዲያድግ የሚያደርግ የራስ በራነት ለማክም የሚውል አማራጭ ሲሆን እንዲሁም የወንድ የራሰ በራነት በዚህ ዘዴ ሊዘገይ ይችላል።

ከፀጉር ሜሶቴራፒ ሕክምና በፊት እና በኋላ

በሜሶቴራፒ ውስጥ ለፀጉር መርገፍ መከላከል ጥቅም ላይ የሚውሉት ዘዴዎች በሜሶቴራፒ ዘዴዎች የተሰሩ ሲሆኑ። በወንዶች እና በሴቶች ላይ ከፀጉር እድገት ጋር የተያያዙ አወንታዊ ውጤቶችን አሳይቷል። በጭንቅላት ውስጥ የደም ዝውውርን ለመጨመር እና የቪታሚን ድጋፍ ለመስጠት የሚያስቸል ልዩ ኮክቴል ውህድም ጥቅም ላይ ይውላል።

የፀጉር ሜሶቴራፒ ለፀጉሮዎችዎ የተሻለ አመጋገብ የሚያቀርብ ሲሆን የፀጉር መርገፍን ለማክም የሚደረገው ሜሶቴራፒ ሕክምና የሚሰጠው በእጅ ብቻ ሳይሆን በኢንጀክሽን ገን(Injection Gun) በሚባል መሳሪያ በመታገዝ ነው። ይህ መሳሪያ ህክምናንውን ለማፋጠንና እና ህመምን ለመቀነስ ይረዳል.

20+

የዓመታት ልምድ

4

ጤና ጣቢያዎች

40+

ዶክተሮች እና ሰራተኞች

60+

አገልግሎት የሚሰጡ ሀገራት

ስልክ ቁጥርዎን ይተዉት።

እንጠራሃለን።

Sultan Hair

በፊት እና በኋላ

የቀዶ ጥገናውን በፊት እና በኋላ ያሉትን ፎቶዎች አሁን ይመልከቱ።



Sultan Hair

ቪዲዮዎች

Türkçe
Türkçe
Türkçe
Türkçe
Türkçe
Türkçe
Türkçe
Türkçe
ይደውሉልን
WhatsApp