yalova escort,yalova,eskort  ሱልጣን ሄር - የፀጉር ንቅለ-ተከላ - የአይቮሪ ኮስት የፀጉር ሽግግር

FUE የፀጉር ንቅለ-ተከላ

image

FUE የፀጉር ንቅለ-ተከላ ቴክኒክ

ምንም አይነት ጠባሳ ወይም ሌላ የጎንዮሽ ጉዳት ሳይኖር በምናካሂዳችው ልዩ የፀጉር ንቅለ-ተከላ ሙያ ባለቢት በመሆናችን ኩራት ይሰማናል። ይህን ማድረግ ያስቻልን አዲሱ የ FUE ንቅለ-ተከላ ዘዴ ነው። ባለሙያዎቻችን ከለጋሽ ጭንቅላት ጀርባ (የፀጉር ሥር ለጋሽ አካባቢ) ምንም ጠባሳ በማይተው መልኩ የፀጉር ፎሊክሎችን መሰብሰብ ይጀምራሉ.

አዲሱ የFUE ቴክኒክ በአንድ የጸጉር ንቅለ-ተከላ ጊዜ ብቻ ለሰዎች ፀጉር ተፈጥሯዊ መልክ የሚያላብስ ሲሆን የበራነትን መንስኤዎችንም ያስቆማል። በግምት በአንድ ጊዜ ከ4000-4500 ያክል ጸጉር ንቅለ-ተከላ ማካሂድ ያስችላል።

FUE ቴክኒክ ምንድነው?

ባለፉት 30 ዓመታት ውስጥ በፀጉር ማስተካከያ መስክ ከቀን ወደ ቀን የተለያዩ ማሻሻዎ እርምጃዎች ተወስዷል። ይሁን እንጂ የፀጉር ንቅለ-ተከላ በመላው አለም በስፋት እንዲሰራጭ እና የበለጠ ተመራጭ እንዲሆን ያደረግው FUE የፀጉር ትራንስፕላንት ዘዴ ነው። እ.ኤ.አ. በ 2002 ወደ ሥነ-ጽሑፍ የገባው FUE (ፎሊኩላየር ዩኒት ኤክስትራክሽን)፤ ያልተቆራረጠ ፣ የማይሰካ እና ጠባሳ የሌለው የፀጉር ንቅለ-ተከላ መንገድ በማስገኝት በጣም ትልቅ ጥቅም አስገኝቷል። በዚህም ምክንያት, ተፈጥሯዊ እና ጠባሳ የሌለው የፀጉር ንቅለ-ተከላ በመላው ዓለም ለፀጉር መጥፋት ተመራጭ መፍትሄ ሆኗል.

በፀጉር ንቅለ-ተከላ ውስጥ የ FUE ቴክኒክ ጥቅሞች

FUE የፀጉር ንቅለ-ተከላ በዓለም ላይ በስፋት የሚተገበር የፀጉር ማስተላለፊያ ዘዴ ነው። በሁለቱ ጆሮዎች መካከል ባለው የናፕ አካባቢ ውስጥ የሚግኙ ጤናማ እና ጠንካራ የፀጉር ፎሊክሎች በ FUE የፀጉር ንቅለ-ተከላ ጊዜ በተናጠል ተመርጥ ውይወሰዳሉ። ለጋሹ(ከታካሚው ጸጉር የሚወሰድበት የጭንቅላት ክፍል) አካባቢ በFUE ዘዴ በመትከል በፍጥነት ይድናል። ከቀዶ ጥገናው በኋላ ምንም ጠባሳ አይቀርም። በ FUE ዘዴ በተለያዩ የሰውነት ክፍሎች ውስጥ የሚግኙ የፀጉር ፎሊክሎች ተወስድው ጥቅም ላይ ሊውሉ ይችላሉ። የ FUE ፀጉር ንቅለ-ተከላ፤ የፀጉር ፎሊክሎች አንድ በአንድ መሰብሰብ እንዲያስችሉ ያደርጋል. በ FUE ዘዴ በአከባቢው ያሉ ሊሎች የፀጉር ፎሊክሎች አይጎዱም። የFUE ቴክኒክ ከቅርብ ዓመታት ወዲህ በተደጋጋሚ ከሚሰማው የብዕር ቴክኒክ ተብሎ ከሚታወቀው የዲ-ኤች-አይ ቴክኒክ ጋር ተያይዞ ሊተገበር ይችላል።

FUE ዘዴ በመጠቀም የፀጉር ንቅለ-ተከላ

FUE Hair Transplantation (Follicular Unit Extraction) ከ 2002 በኋላ መተግበር የተጀመረ የፀጉር ንቅለ-ተከላ ዘዴ ሲሆን በ "nape" አካባቢ ያሉ የፀጉር ፎሊክሎች የመስመር መቆራረጥ ሳይፈጥሩ አንድ በአንድ እንዲሰበሰቡ ያስችላል። ትንሽ የጡጫ ጫፍን በመጠቀም በ follicular ዩኒት ዙሪያ ትናንሽ ቁርጥራጮችን በመፍጠር የፀጉር ፎሊክሎች አንድ በአንድ ተሰብስበው ራሰ በራው ላይ ይተክላሉ.

FUE ዘዴ በመጠቀም የፀጉር ስሮችን መሰብሰብ

በመጀመሪያ, የፀጉር ፎሊክሎች ከናፕ አካባቢ ይሰበሰባሉ. በዚህ ሂደት ውስጥ የፀጉር ፎሊክሎች በልዩ የሕክምና መሣሪያ አንድ በአንድ በማለስለስ ለንቅለ-ተከላ ምቹ እንዲሆኑ ተደርግው ይሰበሰባሉ። በእያንዳንዱ የፀጉር ስብስብ ውስጥ ከ 3 እስከ 8 ፀጉሮች ሊኖሩ ይችላሉ. የፀጉር ፎሊክሎች እፍጋት(ስብስብ ብዛት) የፀጉር ንቅለ-ተከላ ጥራትን እና ስኬትን የሚጨምር ምክንያት ነው። ይህ የስብሰባ ሂደት ጊዚ እንደ ፀጉር ብዛት ይለያያል, አብዛኛውን ግን ከ 2 እስከ 4 ሰዓታት ይወስዳል፡ ምቹ የሆነ ቀዶ ጥገና ለማድረግ እንዲያችል ማደንዘዣ በአካባቢው ይደረጋል፡፡

FUE ዘዴ በመጠቀም መስምሮችን መክፈት

የፀጉር ፎሊክሎች ስብስባ ከተጠናቀቀ በኋላ የሰበሰቡበት ቦታ በበሽታ የመያዝ እድልን ለመቀነስ በፋሻ ይታሰራል። ከዚህ ሂደት በኋላ ታካሚውን በጀርባው ላይ ተኝቶ የሚተከልበት ቦታ ላይ ማደንዘዣ ይደረጋል። ከዚያ የቻናል መክፈቻ ሂደት ይጀመራል። የቻናል መክፈቻ ሂደት የሚከናወነው ማይክሮ-ፔን በተባለ ሹል መሣሪያ ነው። እነዚህ ቻናሎች የሚከፈቱት እንደ የፀጉር ሥር መጠን ነው። የሚከፈቱት የቻናል አቅጣጫዎች፤ ጥልቀት እና ስፋት ከተወሰዱ የፀጉር ፎሊክሎች ጋር መጣጣማቸው በጣም አስፈላጊ ነው.

FUE ዘዴ በመጠቀም የፀጉር ሥሮች ንቅለ-ተከላ

የ Fue የፀጉር ሥሮች ንቅለ-ተከላ ቀዶ ጥገና የመጨረሻው ሂደት በተከፈቱ ቻናሎች ውስጥ የፀጉር ፎሊክሎችን መትከል ነው። የፀጉር ፎሊክሎች ከተሰበሰቡ በኋላ ተቀምጥውብት ከነበሩበት ልዩ ሣጥኖች ውስጥ አንድ በአንድ ተወስደው በተከፈቱ ቻናሎች ውስጥ ይቀመጣሉ.

ለወንዶች የፀጉር ንቅለ-ተከላ

ከ50% በላይ የሚሆኑ ወንዶች 50 ዓመት እስኪሞላቸው ድረስ በተለያየ ደረጃ የፀጉር መርገፍ ያጋጥማቸዋል። በአንዳንድ ሰዎች የፀጉር መርገፍ ገና በ20 ዓመት ሊጀምር ይችላል። አብዛኛውን ግዚ በወንዶች ላይ የፀጉር መርገፍ ዋነኛው መንስኤ Androgenetic alopecia ነው። በሌላ በኩል ደግሞ, በአንዳንድ ሁኔታዎች, የፀጉር እድገት ዑደት ውስጥ በሚፈጥር ቀላል በሆነ ችግር የፀጉር መርገፍ ሊከሰት ይችላል። ዋና ዋና ሕመሞች፣ ቀዶ ጥገናዎች ወይም አሰቃቂ ሁኔታዎች የፀጉር መርገፍን ሊያስከትሉ ይችላሉ። የታይሮይድ በሽታ፣ የደም ማነስ፣ የፕሮቲን እጥረት፣ ሁለተኛ ደረጃ ቂጥኝ፣ ኬሞቴራፒ እና ዝቅተኛ የቫይታሚን መጠን የፀጉር መርገፍ ሊያስከትሉ ይችላሉ።

ለሴቶች የፀጉር ንቅለ-ተከላ

የሴቶች የፀጉር መርገፍን በተመለከተ ያሉት ምክንያቶች ከወንዶች የተለዩ ናቸው። በቂ የሆነ የተመጣጠነ ምግብ እጥረት እና እንደ አልኦፔሲያ ያሉ አንዳንድ በሽታዎች ወይም ከሆርሞኖች ጋር የተያያዙ አንዳንድ በሽታዎች የፀጉር መርገፍ ሊያስከትሉ ይችላሉ። በዚህም ምክንያት የፀጉር መርገፍ መንስኤዎችን ለማከም የፀጉር ቀዶ ጥገና ከመደረጉ በፊት አጠቃላይ የሕክምና ምርመራ ማድረግ አስፈላጊ ነው።

20+

የዓመታት ልምድ

4

ጤና ጣቢያዎች

40+

ዶክተሮች እና ሰራተኞች

60+

አገልግሎት የሚሰጡ ሀገራት

ስልክ ቁጥርዎን ይተዉት።

እንጠራሃለን።

Sultan Hair

በፊት እና በኋላ

የቀዶ ጥገናውን በፊት እና በኋላ ያሉትን ፎቶዎች አሁን ይመልከቱ።



Sultan Hair

ቪዲዮዎች

Türkçe
Türkçe
Türkçe
Türkçe
Türkçe
Türkçe
Türkçe
Türkçe
ይደውሉልን
WhatsApp